The URL has been copied to your clipboard የኮንፌደሬሽኑ ፕሬዘዳንት አቶ ካሣሁን ፎሎ መንግሥት የሥራ ግብር መቀነስን ጨምሮ የኑሮ ጫናውን የሚያቃልሉ ኢኮኖሚያዊ ርምጃዎች ...
እስራኤል በሶሪያ መዲና ደማስቆ ሁለት ሥፍራዎችን ከአየር መደብደቧን የሶሪያ መንግሥት የዜና አገልግሎት አስታውቋል። በድብደባው 15 ሰዎች ተገድለዋል። ሌሎች 16 ሰዎች መጎዳታቸውንም ዜና አገልግሎቱ ...
"ለዲሞክራሲያዊ ሂደቱ የሚሰጡትን ድጋፍ ለማጽናት" በተለያዩ ከተሞች ያሉ 30 የምርጫ ጣቢያዎችን መጎብኘታቸውንም ዲፕሎማቶቹ ተናግረዋል። ባለሥልጣናቱ በበኩላቸው በሚቀጥለው ሳምንት አንዳንድ የመጀመሪያ ...
ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ ኋይት ሐውስን የሚረከቡት ገና የፊታችን ጥር ወር ሲመጣ ነው፡፡ ቢሆንም ከወዲሁ በቀጣዮቹ አራት ዓመታት ለሚተገብሯቸው የአገር ውስጥ ፖሊሲዎች ...
ጦሯ በቅርቡ ከሶማሊያ እንደሚወጣ ቢጠበቅም፣ ኢትዮጵያ አልሻባብን መዋጋቷን እንደምትቀጥል አስታውቃለች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ...
"በኮምፒዩተር ተጠቅማ በኅብረተሰብ መካከል አመጽ፣ ሁከት እና ግጭት ለማነሳሳት ሞክራለች” በሚል የወንጀል ክስ ከሳምንት በፊት የ"ጥፋተኝነት" ውሳኔ የተላለፈባት “ኢትዮ ንቃት” የተሰኘ የዩቲዩብ ...
የፌስቡክ እናት ኩባንያ ሜታ ‘ማርኬትፕሌስ’ የተሰኘውን የማስታወቂያ አገልግሎት ከማኅበራዊ መገናኛው ፌስቡክ ጋራ አስተሳስሮ በማቅረብ በሌሎች የማስታወቂያ አገልግሎቶች ላይ ፍትሃዊ ያልሆነ ጫና ...
የዩጋንዳው ፕሬዝደንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ በሕዝብ ፊት ይገረፉ የሚል መልዕክት በቲክቶክ ያስተላለፈው የ21 ዓመት ወጣት በፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተብሏል። ኢማኑዌል ናቡጎዲ፤ ሙሴቪኒ በፍ/ቤት ሲዳኙ የሚያሳይ ...
X ማኅበራዊ መድረክ ላይ ያስታወቀው ኢራናዊ ጋዜጠኛና የመብት ተሟገች ሕይወቱ ማለፉን ቤተሰቦቹ አስታውቀዋል። የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ አገዛዝ ተቃዋሚና የቀድሞው የቪኦኤ ጋዜጠኛ ኪያኑሽ ሳንጃሪ ...
በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ፣ ከዜይሴ ብሔረሰብ ቀበሌዎች የልዩ ወረዳ አደረጃጀት ጥያቄ ጋራ በተያያዘ ግጭት ታስረው እስር ቤት የቀሩ 80 ሰዎች በፖሊስና በፍርድ ቤት ምልልልስ በመጉላላት ላይ ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ትላንት ማክሰኞ የእስራኤልን ፕሬዝዳንት አስተናግደዋል። ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕም ከእስራኤሉ መሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ጋራ የተለያዩ ...
በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ውስጥ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ከጫካ ተመልሰ እጃቸውን እስኪሰጡ በጅምላ የታሰሩ ከ130 በላይ ወላጆች ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ሰባት ወራት መቆጠሩን የአካባቢው ...